Demala development association is a non-governmental association that operates in ethiopia demala area and We plan and support ethiopians in every region but we are currently working to build infrastructures like bridges ,schools, water,and much more for the area in southern ethiopia called demala
የደማላ ልማት ማህበር በየክልሉ ያሉ ኢትዮጵያውያንን አቅደን ድጋፍ የሚያደርግ ሲሆን በተለይ በአሁኑ ወቅት በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ደማላ በሚባለው አካባቢ የተለየ ትኩረት በመስጠት እንደ ድልድይ፣ ትምህርት ቤት፣ ውሃ እና ሌሎችም መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት እየሰራ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት ነው
جمعية تنمية ديمالا هي جمعية غير حكومية تعمل في منطقة ديمالا في إثيوبيا ونحن نخطط وندعم الإثيوبيين في كل منطقة ولكننا نعمل حاليًا على بناء البنى التحتية مثل الجسور والمدارس والمياه وغير ذلك الكثير للمنطقة الواقعة في جنوب إثيوبيا والتي تسمى ديمالا